ኢጣልያና አነጋጋሪዉ ዘረኛ ስድብ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ኢጣልያና አነጋጋሪዉ ዘረኛ ስድብ

በትውልድ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ፤ በዜግነት ኢጣልያዊት ፣ የውኅደትና ፍልሰት ጉዳይ ሚንስትር ፣ በትምህርታቸውም የዓይን ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ሴሲል ኪዬንጌ፣

ዘረኝነትን የሚያንጸባርቅ ዘለፋ ስለተሰነዘባቸው ፤ ጉዳዩ ፣ የኢጣልያን ኅብረተሰብ  ሲያነጋግር ሰንብቷል። ሚንስትር ሴሲል ኪዬንጌ  የኢጣልያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል ናቸው። በሚንስትርዋ ላይ በመገናኛ ብዙኀን የቀረበውን  ስድብ በተመለከተ ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ተክለግዚ ገ/እግዚአብሄር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic