ኢጋድና የታሰበው የሽብርተኝነት መቋቋሚያ ማዕከል | ኢትዮጵያ | DW | 27.02.2013
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢጋድና የታሰበው የሽብርተኝነት መቋቋሚያ ማዕከል

የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን፤ ሽብርተኝነትን መቋቋም የሚቻልበት ማዕከል ለማቋቋም አቅድ ያለው መሆኑን የኢጋድ የሰላምና ፀጥታ ክፍል ዋና ኀላፊ ፤ ኮማንደር አበበ ሙሉነህ አስታውቁ። እስከ መጪው ዓመት ታኅሳስ ወር ማለቂያ ሊቋቋም

default

ይችላል የተባለው ማዕከል፤ በአዲስ አበባ እንደሚሆን ቢታሰብም፤ በትክክል የት ሊሆን እንደሚችል፤ የሚወሰነው በቀጣይ ዐቢይ ስብሰባ እንደሚሆን ፤ ኮማንደር አበበ አያይዘው ገልጸዋል።

የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ-መንግሥታት፣ የልማት ባለሥልጣን፣ በመጀመሪያ ረሃብንና ድርቅን ለመቋቋም፣ ብሎም ልማትን ለማስፋፋት መቋቋሙ የሚታወስ ነው። ይኸው የመንግሥታት ትብብር፣ የተለያዩ ቅርንጫፍ አካላት ያሉት ሲሆን፤ ከአነዚህ መካከል አንዱ፣ የፀጥታና የሰላም ክፍል ነው። የምሥራቅ አፍሪቃም ሆነ የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ መንግሥታትተጋፈጡት የተባለው ዋናው የሽብር ተግባር የቱ ነው? ኮማንደር አበበ ሙሉነህ----

የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ-መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን አባል ሃገራት፣ ዘርፈ-ብዙ ችግሮች አሉባቸው። አንዱ የተጠቀሰው ሽብርተኝነትን መልሶ መቋቋም የሚለው ዐቢይ ግምት ያገኘበት ምክንያት ምን ይሆን?! የ ኢ ጋ ድ የሰላምና ፀጥታ ክፍል ዋና ኃላፊ ኮማንደር አበበ ሙሉነህ---

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 27.02.2013
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17mt2
 • ቀን 27.02.2013
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17mt2