ኢድ አልፈጥር በዋሽንግተን ዲሲ | ዓለም | DW | 25.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ኢድ አልፈጥር በዋሽንግተን ዲሲ

የፈርስት ሂጅራ ፕሬዚዳንት ሐጂ ነጂብ መሐመድ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበርን አስመልክተው እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ችግረኞችን ይረዳሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08

የኢድ አልፈጥር በዓል በዋሽንግተን ዲሲ

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ የኢድ አልፈጥር በዓልን አክብረዋል። በሲያትል እና በመዲናዪቱ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሚገለገሉባቸው ሁለት መስጊዶች ይገኛሉ። የፈርስት ሂጅራ ፕሬዚዳንት ሐጂ ነጂብ መሐመድ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበርን አስመልክተው እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ችግረኞችን ይረዳሉ።

መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic