ኢኳቶርያል ጊኒ እና የአምነስቲ ወቀሳ | ዓለም | DW | 21.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢኳቶርያል ጊኒ እና የአምነስቲ ወቀሳ

የኢኳቶርያል ጊኒ መንግስት ፖለቲካ ተቀናቃኞቹን በገፍ እያሰረ ነው ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓኢ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ነቀፈ ።

default

በዚህ ወር የህብረቱን የመሪዎች ጉባዔ የሚያስተናግደው የወቅቱ የአፍሪቃ ህብረት ፕሬዚደንት ኢኳቶርያል ጊኔ መንግስት በሀገሪቱ የሚካሄደውን የሰብዓዊ መብት ረገጣን እና በፕሬዚደንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጌማ አንጻር ተቃውሞ ለማሰማት በጉባዔው ወቅት ሰልፍ ይወጡ ይሆናል በሚል የጠረጠራቸውን አንድ መቶ ተማሪዎችን አስሮዋል ሲል አምነስቲ አውግዞዋል። ድልነሳ ጌታነህ ስእለአምነስቲ ወቀሳ ከድርጅቱ ምክትል ኃላፊ ታውንዳ ሆንዱራን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ድልነሳ ጌታነህ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic