ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት እና አዲስ የሚያቋቁሙት ፓርቲ | ኢትዮጵያ | DW | 22.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት እና አዲስ የሚያቋቁሙት ፓርቲ

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት በቅርቡ አዲስ ንቅናቄ  እንደሚመሰርቱ አስታወቁ።  ኢንጅንየር ይልቃል አዲስ ፓርቲ ለማቋቋም የወሰኑት የተከፋፈለውን ፓርቲ ለማስማማት የተደረጉ የሽምግልና ጥረቶች ውጤት አልባ በመሆናቸው ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

«አዲሱ ፓርቲ መጋቢት 23፣ 2010 ዓም ይመሠረታል።»

በሚቀጥለው ሳምንት ይቋቋማል የሚባለው አዲሱ ፓርቲ ከአሁን ቀደም የተደረጉ ስህተቶች እንዳይደገሙ አስፈላጊውን ጥረት ሁሉ ማድረጉንም ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት  ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ 

Audios and videos on the topic