ኢንተርኔት ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን እና ሽብር  | ዓለም | DW | 14.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ኢንተርኔት ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን እና ሽብር 

ሜይ ጽንፈኝነት እና የሽብር እቅድ በኢንተርኔት እና በማህበራዊ መገናና ብዙሀን እንዳይሰራጩ መከላከል የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲወጣ ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

ኢንተርኔት ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን እና ሽብር 

ብሪታንያ  ተከታታይ የሽብር ጥቃቶች ከደረሱባት በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቴሬሳ ሜይ የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭዎች እና የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን መድረኮች ለአሸባሪዎች ምቹ ሁኔታ እየፈጠሩ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። እነዚህ መድረኮች የአሸባሪዎች መራቢያ እንዳይሆኑ ማድረግ እንደሚገባ ያሳሰቡት ሜይ ጽንፈኝነት እና የሽብር እቅድ በኢንተርኔት እና በማህበራዊ መገናና ብዙሀን መሰራጨታቸውን መከላከል የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲወጣ ጠይቀዋል። ይህ የሜይ ሀሳብ የተለያዩ ትችቶችን አስከትሏል። የቶሮንቶው ወኪላችን አክመል ነጋሽ የያንተርኔት ባለሞያ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

አክመል ነጋሽ 

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች