«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ያወጣው የኤርትራ ዘገባ | አፍሪቃ | DW | 14.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ያወጣው የኤርትራ ዘገባ

በተለያዩ ሀገራት የሚካሄዱ ውዝግቦችን እየተከታተለ የመፍትሔ ሀሳብ የሚጠቁመው «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ሰሞኑን ስለኤርትራ አንድ ዘገባ አውጥቷል። የ«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ዘገባ በተለይ ትኩረቱን

ያሳረፈው በአሁኑ ጊዜ ከኤርትራ ወጣቶች በብዛት በሚሰደዱበት ሁኔታ ላይ ነው።

International Crisis Group

ይኸው አሳሳቢ ችግር እንዲወገድ ከኤርትራ በኩል እና ከዓለም አቀፉ፣ በተለይም ከጎረቤት ሀገራት በኩል ሊደረጉ ይገባቸዋል ያላቸውን የመፍትሔ ሀሳቦች «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» በዘገባው አካቶዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic