ኢንቬስትመንትና ግንባታ በድሬደዋ | ኢትዮጵያ | DW | 19.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ኢንቬስትመንትና ግንባታ በድሬደዋ

የባቡር እንቅስቃሴ ከቆመ ወዲህ ድሬደዋ መቀዛቀዟን እዚያ የሚገኘዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ አመልክቷል።

Polizisten in Dire Dawa Äthiopien

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ ከተማዋን የኢንዱስትሪና ገንዘብ ሥራ ላይ በማዋል ማለትም በኢንቬስትመንት የልማት አገልግሎት ማዕከል እንድትሆን የሚደረጉ ጥረቶች መጀመራቸዉንም ዘገባዉ ጨምሮ ገልጿል። ለዚህም የተለያዩ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኙና ለበርካታ ዜጎችም የሥራ እድል እንደፈጠሩ የዮሐንስ ዘገባ ያመለክታል። ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic