ኢትዮ-አርመናዉያንና አርመኖች የተጨፈጨፉበት 100ኛ ዓመት | የባህል መድረክ | DW | 30.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

ኢትዮ-አርመናዉያንና አርመኖች የተጨፈጨፉበት 100ኛ ዓመት

« 1871 ዓ,ም አርሜንያ ብሮስ ማርጋሪያን የተባሉ አርሜንያዊ ወደ ኢትዮጵያ መጥተዉ በአፄ ዮኃንስ ቤተ-መንግሥት እንደ አማካሪ ሆነዉ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፤ ቆየት ብሎም በአፄ ምኒሊክ አስተዳደር ስር አገልግለዋል። የአርመን ኢትዮጵያ ግንኙነት ከዖስማን ሥርወ መንግሥት ጥቃት በፊት ሁሉ ነበር»

Audios and videos on the topic