ኢትዮ ምሕዳር ጋዜጣ ለሕትመት አለመብቃትዋ | ኢትዮጵያ | DW | 13.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮ ምሕዳር ጋዜጣ ለሕትመት አለመብቃትዋ

በዚህ ሣምንት ታትማ መውጣት የነበረባት ኢትዮ ምሕዳር የተባለችው ጋዜጣ ለሕትመት ሳትበቃ መቅረቷን የጋዜጣዋ አዘጋጂዎች አስታወቁ።

አዘጋጂዎቹ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፡ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ለአንባብያን መድረስ የነበረባት ሣምንታዊትዋ ኢትዮ ምሕዳር ጋዜጣ የመንግሥት እና የግል ማተሚያ ቤቶች ባቀረቡት የተለያየ ምክንያት አልታተመችም።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic