ኢትዮጵያ የ HRW ዘገባና የጀርመን ርዳታ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 05.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የ HRW ዘገባና የጀርመን ርዳታ፣

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒዩማን ራይተስ ወች፥-የኢትዮጵያ መንግሥት የርዳታ እሕልና ቁሳቁሶችን ለፖለቲካ አላማ አዉሏቸዋል በማለት በቅርቡ ያሰማዉን ወቀሳ

default

የጀርመን የኢኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስቴር በከፊል እንደሚያዉቀዉ አስታወቀ።በሚኒስቴሩ የአፍሪቃ ጉዳይ ተጠሪ ቶማስ አልበርት እንዳሉት መንግሥታቸዉ በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመነጋገርም አቅዷል።ቶማስ አልበርትን ትናንት አነጋግሬያቸዉ ነበር።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ