ኢትዮጵያ የፀጥታዉ ምክር ቤት ፕሬዝደትነት | ኢትዮጵያ | DW | 31.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

 ኢትዮጵያ የፀጥታዉ ምክር ቤት ፕሬዝደትነት

ለአንድ ወር በሚቆየዉ የፕሬዝደንትነት ሥልጣንኗ ምክር ቤቱ ለአፍሪቃ በተለይም ለምሥራቅ አፍሪቃ ሠላም ትኩረት እንዲሰጥ ለማድረግ ትጥራለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:59 ደቂቃ

ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ጉዳይ ትኩረት እንዲያገኝ ትጥራለች

 ኢትዮጵያ በየወሩ የሚቀያየረዉን የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ነገ ትረከባለች። በምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ ብሩክ መኮንን እንዳሉት ለአንድ ወር በሚቆየዉ የፕሬዝደንትነት ሥልጣንኗ ምክር ቤቱ ለአፍሪቃ በተለይም ለምሥራቅ አፍሪቃ ሠላም ትኩረት እንዲሰጥ ለማድረግ ትጥራለች። የአፍሪቃ ሕብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤቶች የጋራ ሥብሰባ የሚደረገዉም በኢትዮጵያ የፕሬዝደንትነት ወቅት ነዉ። የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic