ኢትዮጵያ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስድስት ወር ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 05.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስድስት ወር ዘገባ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማይርያም ደሳለኝ የዓመቱን አጋማሽ የሥራ ክንዉን ዘገባ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘገባ ባለፉት ስድስት ወራት መንግሥታቸዉ በኤኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ያከናወናቸዉን ተግባራት ይመለከታል። በዚህም ሀገሪቱ ከግብርና መር ኤኮኖሚ ወደኢንዱስትሪ ለመሸጋገር የተገበረችዉ ፖሊሲ በተለይ በአገልግሎትና ኢንዱስትሪ ዘርፎች በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ ለዉጦች መመዝገባቸዉንም ጠቅሰዋል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic