ኢትዮጵያ፡ ኬንያ እና አወዛጋቢው የግልገ ጊቤ ግድብ ስራ ምክክር | ኢትዮጵያ | DW | 03.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ፡ ኬንያ እና አወዛጋቢው የግልገ ጊቤ ግድብ ስራ ምክክር

የኃይል እጥረት ኤኮኖሚዋን አብዝቶ የጎዳት ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ውስጥ ብቻ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችሉ ግድቦችን በመስራት ላይ ትገኛለች።

default

በአስራ ሰባት ነጥብ ስድስት ቢልየን ዶላር በመገንባት ላይ ባለው አንድ ሲህ በባ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ በታሰበው የግልገል ጊቤ ግድብ ቁጥር ሶስት ከተለያየ አካባቢ የተለያየ ተቃውሞ እየቀረበ ነው። ግድቡ ያካባቢውን ስነ ምህዳር ያዛባል፡ በኦሞ ወንዝ ተፋሰስ ታችኛው ክፍል የሚኖረውን አርብቶ አደርም ህይወትን አደጋ ላይ ይጥለዋል ከሚሉት መካከል አንድዋ ኬንያ ናት። በዚሁ የግድብ ጥናት ላይ የሁለቱ ሀገሮች ከፍተኛ አመራር አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር ጀምረዋል። ታደሰ እንግዳው

ተዛማጅ ዘገባዎች