ኢትዮጵያ ከተማ ቦታ አዋጅና ተቃዉሞዉ | ኢትዮጵያ | DW | 26.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ከተማ ቦታ አዋጅና ተቃዉሞዉ

የኢሕአዲግ መንግሥት ያወጣዉ አዋጅ መንግሥትን ባለርስት የኢትዮጵያ ሕዝብን ደግሞ ገባር ወይም ጪሰኛ የሚያደርግ ነዉ

defaultየኢትዮጵያ መንግሥት የከተማ ቦታን በኮንትራት (በሊዝ) ለማከራየት ያወጣዉን አዋጅ የሐገሪቱ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች አጣጥለዉ ነቀፉት።የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ የአንድነት መድረክ እንደ ፓርቲ ባወጣዉ መግለጫና ባለሥልጣናቱ በየፊናቸዉ በሰጡት አስተያየት እንዳስታወቁት የኢሕአዲግ መንግሥት ያወጣዉ አዋጅ መንግሥትን ባለርስት የኢትዮጵያ ሕዝብን ደግሞ ገባር ወይም ጪሰኛ የሚያደርግ ነዉ።አዲሱን ሕግ ከዚሕ በፊትም የተለያዩ ወገኖች አጥብቀዉ ተቃዉመዉታል። መንግሥት ግን ሕጉ ለደሐዉ ጠቃሚ ነዉ ባይ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች