ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ | ዓለም | DW | 21.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።


የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የፕሬስ ጉዳዮች አስተባባሪ መሀመድ ኬታ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ይዞታ እየተበላሸ መምጣቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic