ኢትዮጵያ እና የ«ፍሪደም ሀውስ» ዘገባ | ዓለም | DW | 06.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢትዮጵያ እና የ«ፍሪደም ሀውስ» ዘገባ

ኢትዮጵያ የሲቭል እና የፖለቲካ መብቶችን ከሚጥሱ ሃገራት መካከል አንዷ መሆኗን  «ፍሪደም ሀውስ»  ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ ገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:53
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:53 ደቂቃ

ኢትዮጵያ ነፃ ከማይባሉ ሃገራት ተርታ ተመደበች

መንበሩን ዋሽንግተን፣ ዩ ኤስ አሜሪካ ያደረገው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም የ150 ሃገራትን የሰብዓዊ መብት ይዞታ በመረመረበት ዘገባው ኢትዮጵያን ነፃ ከማይባሉ ሃገራት ውስጥ መድቧታል።

መክብብ ሸዋ 

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች