ኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት | ኤኮኖሚ | DW | 08.02.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት

ኢትዮጵያ አንድ መቶ ሀምሳ አባል ሀገሮች ያሉት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገብታለች። በኢትዮጵያ አባልነት ማመልከቻ ዙርያ አርያም ተክሌ በዠኔቭ የሚገኘውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ወይዘሮ አኑሽ ዴርቦጎስያንን በስልክ አነጋግራለች።

በዠኔቭ የዓለም ንግድ ድርጅት ጽሕፈት ቤት

በዠኔቭ የዓለም ንግድ ድርጅት ጽሕፈት ቤት