ኢትዮጵያ እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት መከላከያው ርዳታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 03.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ኢትዮጵያ እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት መከላከያው ርዳታ

ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከቀነሰባቸው ሀገራት አንዷ ናት። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ሀገሪቱ በርካታ የገንዘብ እርዳታዎችን አግኝታለች።

 ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሰዎችና በቫይረሱ ምክንያት የሚሞቱት ዜጎች ቁጥርም  መቀነሱ እየተገለፀ ነዉ። የዓለም የኤድስ ቀን ባለፈው ቅዳሜ ታስቦ ውሎዋል።  በሽታውን ለመከላከል ከውጭ የሚሰጡት እርዳታዎች ምን ያክል ጥቅም ላይ ይውላሉ?

ገመቹ በቀለ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic