ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ዋንጫን የማስተናገድ ፍላጎትዋ | ስፖርት | DW | 01.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ዋንጫን የማስተናገድ ፍላጎትዋ

በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ኢትዮጵያ ከሶስት ዓመታት በኋላ የሚደረገውን የአፍሪቃ ዋንጫ ለማስተናገድ ፍላጎት እንዳላት መግለጿን፣

በዩኤስ አሜሪካ እየተካሄደ ያለውን የሜዳ ቴኒስ ውድድር፣ ሴሪና ዊልያምስ እና ኖቫክ ጆኮቪች ለአራተኛ ዙር ማለፋቸውን፣ እንዲሁም ፣በተለያዩ የአውሮጳ ከተሞች በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የእግር ኳስ ውድድሮች የሚመለከት ዘገባ ተካቶበታል።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic