ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ | ኢትዮጵያ | DW | 08.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ

ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ ከሦስት ሳምንታት ገደማ በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 28:31
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
28:31 ደቂቃ

ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ

ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ መጽደቅ በሀገሪቱ የመድኅን ዋስትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ ሊያሳርፍ ይችላል? ለሀገሪቱ ፊናንስ ዘርፎች የሚይዘው ትርጓሜ ምን ሊሆን ይችላል? በሚሉት ጥያቄዎች ላይ ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic