ኢትዮጵያ እና የስነ ሕዝብ ፖሊሲዋ | እንወያይ | DW | 07.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

ኢትዮጵያ እና የስነ ሕዝብ ፖሊሲዋ

በወቅቱ በዓለም የሚታየው ፈጣኑ የሕዝብ ቁጥር ዕድገት በተለይ በአዳጊ ሀገራት፣ በኢትዮጵያ ኤኮኖሚያዊ ሂደት ላይ ጭምር አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳርፋል። እና ኢትዮጵያ ይህን ችግር ለመቋቋም ምን እያደረገች ነው? «ኢትዮጵያ፡ ፈጣኑ የሕዝብ ቁጥር ዕድገት እና ተፅዕኖው»በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ቀጣዩ ውይይት የሚያተኩርበት ይሆናል።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic