ኢትዮጵያ እና የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ | ኢትዮጵያ | DW | 16.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ

በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ፣ አምባሳደር ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የተመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት በፓሪስ ፤ ፈረንሳይ የሥራ ጉብኝት አከናውኗል። የልዑካኑ ቡድን፣ የቆየውን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር የመጀመሪያ የምክክር

default

መድረክ ማካሄዱንና ፣ ከፈረንሳይ ባለሥልጣናት ጋር  በተለያዩ ጉዳዮችም ላይ መነጋገሩን የፓሪሷ ዘጋቢአችን  ሃይማኖት ጥሩነህ ገልጻለች። ሃይማኖት፤ ወቅታዊ ሆኖ በውስጥም በውጭም በማነጋገር ላይ ባለው፤ በተለይም የሰብአዊ መብት ይዞታን ፣ የመፈናቀልንም  ጉዳይ በማንሣት ከአምባሳደሩ ጋ ያደረገችውን  ቃለ ምልልስ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic