ኢትዮጵያ እና የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 19.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ

መንበሩን በኒው ዮርክ ያደረገው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት፡ ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ ሀገሮች የሚያገኘውን የልማት ርዳታ ህዝቡን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል ከሰሰ።

default

የመንግስት ተቃዋሚዎች የዚሁ ርዳታ ተጠቃሚ እንደማይሆኑ ያስታወቀው ሂውማን ራይትስ ዎች ለጋሽ ሀገሮች ለኢትዮጵያ በሚሰጡት ርዳታ ላይ አስፈላጊውን ምርመራ እና ክትትል እንዲያደርጉ ጠይቋል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ የድርጅቱን የአፍሪቃ ክፍል ኃላፊ ሌስሊ ሌፍኮን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic