ኢትዮጵያ እና ዘላቂ የመሬት አያያዝ መርሀግብር | ኤኮኖሚ | DW | 02.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

ኢትዮጵያ እና ዘላቂ የመሬት አያያዝ መርሀግብር

በኢትዮጵያ ዘላቂ የመሬት አያያዝን ለማጠናከር በሚል የዓለም ባንክ እና ተባባሪ ደጋፊ ድርጅቶች ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ከ100 ሚልዮን ዶላር በላይ ብድር ለመስጠት ፈቀዱ። ገንዘቡ የአፈር መመናመንን እና የደኖች መራቆትን

Bauer bei der Arbeit in Äthiopien


ለማስወገድ የደኖች መራቆትን ለማስወገድ የተነቃቃውን እና አሁን ወደ ሁለተኛ ደረጃ የተሸጋገረውን ፕሮዤ ለማስፈጸሚያ እንደሚውል በአዲስ አበባ የመከሩት የባንኩ እና የተባባሪዎቹ ድርጅቶች ተወካዮች አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic