ኢትዮጵያ አንድ ዓመት ከጠ/ሚ መለስ ሞት ወዲህ | ኢትዮጵያ | DW | 25.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ አንድ ዓመት ከጠ/ሚ መለስ ሞት ወዲህ

የቀድሞው ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ፣ አምና ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ወዲህ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ፣ ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ገጽ ምን ይመስላል?

default

ያለፈውን አንድ ዓመት ሂደት መለስ ብሎ በመቃኘት በመጪው ዘመንና በቀጣዩ ምርጫ ምን እንደሚጠበቅ፣ ዶይቸ ቬለ 3 እንግዶችን አወያይቷል ። ተክሌ የኋላ የመራውን ሙሉውን ውይይት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል

ተክሌ የኋላ

መስፍን መኮንን

Audios and videos on the topic