ኢትዮጵያ፣ ተቃውሞ እና የአዉሮጳ ሕብረት አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ኢትዮጵያ፣ ተቃውሞ እና የአዉሮጳ ሕብረት አስተያየት

የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀዉ፣ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎቹ የሐይል እርምጃ ከመዉሰድ መታቀብ አለባቸዉ። ሕብረቱ እንደሚለዉ፣ የሐይል እርምጃ ሰላማዊ መፍትሔ ለመፈለግ እንቅፋት ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51

የኢትዮጵያ ተቃውሞና የአዉሮጳ ሕብረት

የኢትዮጵያ መንግሥት ፀጥታ ሐይላት መንግሥትን በሚቃወሙ ሠልፈኞች ላይ በወሰዱት የሐይል እርምጃ የሰዉ ነብስ መጥፋቱና ደም መፍሰሱ እንዳሳዘነዉ የአዉሮጳ ሕብረት አስታወቀ።የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀዉ፣ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎቹ የሐይል እርምጃ ከመዉሰድ መታቀብ አለባቸዉ።ሕብረቱ እንደሚለዉ የሐይል እርምጃ ሰላማዊ መፍትሔ ለመፈለግ እንቅፋት ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic