ኢትዮጵያ በአልሸባብ ላይ የወሰደችው አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 23.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በአልሸባብ ላይ የወሰደችው አቋም

ኢትዮጵያ አልሸባብ የአፍሪቃ ቀንድ ብቻ ሳይሆን ክፍለ አህጉራዊ አሸባሪ ነው ስትል አስታወቀች ።

default

እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ ገለፃ ቡድኑ ከዓለም ዓቀፍ አሸባሪዎች ጋር ትስስር እንዳለው ይገመታል ። ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ