«ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ አቀረበች» | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ አቀረበች»

ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ማቅረቧን አንድ የሕግ ምሁር ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ የላከውን ውሳኔ አጣሪ ጉባኤው በትክክል እንዲወስን ለባለሙያዎች አስተያየት አቅርቡ ማለቱም ትክክል ነው ብለዋል  የህግ ባለሙያው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33

የሕገ መንግስት ትርጓሜ አንድምታ በምሁራን አንደበት

ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ማቅረቧን አንድ የሕግ ምሁር ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ የላከውን ውሳኔ አጣሪ ጉባኤው በትክክል እንዲወስን ለባለሙያዎች አስተያየት አቅርቡ ማለቱም ትክክል ነው ብለዋል  የህግ ባለሙያው። ሆኖም ውሳኔው የሚያስከትለው ውጤት ከበድ የሚል በመሆኑ ለህሊና እና ለሕግ ብቻ ተገዥ መሆንን ይጠይቃልም ብለዋል ።

ሰለሞን ሙጬ

ታምራት ዲንሳ 

አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች