ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፏ | ስፖርት | DW | 15.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፏ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል። ብሔራዊ ው ቡድን የሱዳን ብሔራዊ ቡድንን በመርታት ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ ቀጣዩን የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ እንድትቀላቀል አድርጓታል።

እንዲሁም፣ ትናንት በቦን አቅራቢያ በምትገኘው የኮሎኝ ከተማ የማራቶን ውድድር ተካሂዶ ነበር። ከወንዶች የሀያ አንድ ዓመቱ ልመንህ ጌታቸው ሁለተኛ ሲወጣ፣ ከሴቶች ደግሞ ሽታዬ በዳሳ 2ኛ ፤ ማክዳ ሀሩን 3ኛ ፣ ሮባ ጉታ 4ኛ ወጥተዋል። በሁለቱም ፆታዎች የማራቶን ውድድር የመጀመሪያውን ቦታ የያዙት ኬኒያውያን ናቸው።

ሐይማኖት ጥሩነህ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic