ኢትዮጵያ ለሱማሊያ የምታደርገው ድጋፍ | ኢትዮጵያ | DW | 08.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ለሱማሊያ የምታደርገው ድጋፍ

በሶማሊያ መዲና መቅድሾ በአማፂው አሸባብ ቡድን ላይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተነሳው ውኒያ ተጠናክሯል።

default

በሱማሊያ፤ ወታደሮች ማሰልጠኛ ቦታ

የሱማሊያው ፕሬዛደንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድም ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች የስንቅና ትጥቅ እርዳታ እንደሚያገኙ ባለፈው ቅዳሜ አስታውቀዋል። ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቢሮ፤ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጥያቁዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ