ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች በሶማሊላንድ | ኢትዮጵያ | DW | 17.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች በሶማሊላንድ

ለዓመታት በስደት ሶማሊላንድ ውስጥ እንደሚኖሩ የገለፁ ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኛ ስደተኞች ችግራችንን የሚሰማ አጣን በማለት አማረሩ። ስደተኞቹ በተለይ ጉዳዩ የሚመለከተው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በሚገባ አላስተናገደንም፣ ማመልከቻችንም ለዓመታት ተመልካች አጥቶ ተድበስብሷል፤ ወደ ጽ/ቤቱ ስንሄድ ያባርሩናል

default

ጎረቤት ሐገር ሶማሊላንድ፤ ሐርጌሳ

ሲሉም ለዶቼቬለ ገልፀዋል። የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በበኩሉ ጉዳዩ እንግዳ እንደሆነበት አስታውቋል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ብሶት አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችንና በሶማሊላንድ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤትን አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic