ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና ኦሊምፒክ | ስፖርት | DW | 09.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና ኦሊምፒክ

በለንደን፡ ብሪታንያ በመካሄድ ላይ ባለው 30 ኛው የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠንክረው በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በወንዶች የስምንት መቶ ሜትር ውድድር፡

በነገው ዕለት ደግሞ በሴቶችና ከነገ በስቲያ ደግሞ በወንዶች የአምስት ሺህ ውድድር ይሳተፋሉ። አትሌቶቹ ሰሞኑን ስላካሄዱዋቸው ውድድርና ስለመጪዎቹ ዝግጅት ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ ከለንደን ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።


ሀይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic