ኢትዮጵያውያን በለንደን ለደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ የሰጡት ማሳሰቢያ | አፍሪቃ | DW | 17.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኢትዮጵያውያን በለንደን ለደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ የሰጡት ማሳሰቢያ

ኢትዮጵያውያኑ ሰሞኑን የተወሰደውን ድብደባና ግድያ ባስቸኳይ እንዲገታ አሳስበዋል ጥያቄዎችም አቅርበዋል።በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያውያንና በሌሎችም የአፍሪቃ ሃገራት ተወላጆች ላይ ሰሞኑን የተወሰደውን ድብደባና ግድያ በጥብቅ በማውገዝ ፤ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ በመጓዝ ይህ እኩይ ተግባር ባስቸኳይ እንዲገታ አሳስበዋል ጥያቄዎችም አቅርበዋል።
ከጥያቄ አቅራቢዎች ጋር በቦታው ተገኝቶ የነበረውን በለንደን የዶይቸ ቨለን ዘጋቢ ድል ነሳ ጌታነህን በስልክ አነጋግነዋል።

ድል ነሳ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic