ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኖርዌይ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.03.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኖርዌይ

ኖርዌይ በአገሪቱ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ክተፈራረመች ይሄው ሁለት ወር ሊጠጋ ነው። የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሲሆን በፍላጎታቸው፤ ፈቃደኛ ካልሆኑ ደግሞ በግዳጅ እንደሚመለሱ

ሲያስታውቅ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሊያበቃ የቀሩትም 14 ቀናት ብቻ ናቸው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሣ ጌታነህ በጉዳዩ የዓለምአቀፉን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት  የአምነስቲይ ኢንተርናሺናልን ወኪል አነጋገሮ ያጠናቀረው ዘገባ የሚከተለው ነው።

ድልነሣ ጌታነህ
መሥፍን መኮንን
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic