ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች በጀርመን | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 29.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ እና ጀርመን

ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች በጀርመን

ጀርመን በመገባደድ ላይ በሚገኘው የጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም እስከ 800,000 ስደተኞች ትቀበላለች ተብሎ ይጠበቃል። ከሌሎች የአውሮጳ አባል አገራት አኳያ ለስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች የተሻለ በሯን ክፍት ያደረገችው አገር ፖለቲከኞች ግን ስጋት እየገባቸው ይመስላል።

Audios and videos on the topic