ኢትዮጵያዊው የዘንድሮው የ HRW ሽልማት አሸናፊ፣ | ዓለም | DW | 12.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢትዮጵያዊው የዘንድሮው የ HRW ሽልማት አሸናፊ፣

ዋና ጽ/ቤቱ ፣ ኒው ዮርክ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው ዓለም- አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት (HRW)

default

የ HRW ዓርማ፣

ዘንድሮ የመደበውን ሽልማት ካሸነፉት መካከል አንዱ ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ አቶ ዳንኤል በቀለ መሆናቸው ታውቋል። አቶ ዳንኤልን ድልነሣ ጌታነህ አነጋግሮአቸዋል።

ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ