ኢትዮጵያዊው አንጥረኛ በሳዑዲ አረብያ | ባህል | DW | 19.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ኢትዮጵያዊው አንጥረኛ በሳዑዲ አረብያ

ኑር ሁሴን ሪድ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በሙያዉ እዉቅናን ያተረፈ ግለሰብ ነዉ፡፡ እርሱ «ባህር» ከሚለው የአንጥረኛነት ጥበብ እየጨለፈ በወይዛዝርቱ አንገት ፣ ጆሮ፤ እጅ እና ጣት ላይ እያጠለቀ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 13:56
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
13:56 ደቂቃ

የጥበብ ሀገርዋ የት ነው?

የዛሬው የባህል መድረክ ሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖር የአንድ ኢትዮጵያዊ አንጣሪ ታሪክ ነው ትኩረቱ፡፡ ዉልደት፤እድገቱ ከጥንታዊ ሐውልቶቿ እኩል በእደ ጥበብ ሙያ በምትታወቀው በአከሱም ከተማ ነዉ፡፡ ኑርሁሴን በሪሁ ይባላል።ኑር ሁሴን ሪድ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በሙያዉ እዉቅናን ያተረፈ ግለሰብ ነዉ፡፡ እርሱ «ባህር» ከሚለው የአንጥረኛነት ጥበብ እየጨለፈ በወይዛዝርቱ አንገት ፣ ጆሮ፤ እጅ እና ጣት ላይ እያጠለቀ ነው። የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ የአንጥረኛውን ስራ እና ሕይወት ባጭሩ ቃኝቶታል ፡፡

ስለሺ ሽብሩ

ኂሩት መለሰ

 

Audios and videos on the topic