ኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ ተሰደደ | አፍሪቃ | DW | 10.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ ተሰደደ

ጋዜጠኛዉ እዚያዉ ኢትዮጵያ እያለ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ሐይሎች በተደጋጋሚ ያደርሱብኛል ያለዉ ዛቻ፤ ማስፈራሪያ እና ክትትል አዉሮጳ ከገባ በኋላም በባልደረቦቹ፤ በጓደኞቹ እና በቤተሠቦቹ ላይ በመቀጠሉ ለመሰደድ መወሰኑን አስታዉቋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:20 ደቂቃ

ኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ ተሰደደ

«የቀለም ቀንድ» የተሰኘዉ ሳምንታዊ የአማርኛ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋዉ ከሐገር ተሠደደ።ሙሉቀን ከሐገር የወጣዉ ባለፈዉ ሳምንት የተከበረዉን የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ፊንላንድ ዉስጥ በተዘጋጀ በዓል ላይ ለመካፈል ነበር።ጋዜጠኛዉ እዚያዉ ኢትዮጵያ እያለ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ሐይሎች በተደጋጋሚ ያደርሱብኛል ያለዉ ዛቻ፤ ማስፈራሪያ እና ክትትል አዉሮጳ ከገባ በኋላም በባልደረቦቹ፤ በጓደኞቹ እና በቤተሠቦቹ ላይ በመቀጠሉ ለመሰደድ መወሰኑን አስታዉቋል።

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic