ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በዱባይ-ፊልም | ዓለም | DW | 14.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በዱባይ-ፊልም

በፊልሙ ላይ እንደተጠቀሰዉ በየአመቱ ሃያ ሺሕ ያሕል ኢትዮጵያዉያን ወጣት ሴቶች ሥራ ፍለጋ ይሰደዳሉ

default

ዛሬ ተማሪ ናቸዉ---ነገስ?


ከኢትዮጵያ በቤት ሠራተኝነት ለመቀጠር ወደ ዱባይ የተሰደደች አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት ሥለ ገጠማት ችግር የሚተርክ ፊልም እዚሕ ጀርመን ሐገር በመታየት ላይ ነዉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚለዉ የወጣቷ ታሪክ ሥራ ፍለጋ ወደ ተለያዩ ሐገራት የሚሠደዱ ኢትዮጵያዉያን በተለይም ወጣት ሴቶች የሚያጋጥማቸዉን ፈተና አመልካች ነዉ።በፊልሙ ላይ እንደተጠቀሰዉ በየአመቱ ሃያ ሺሕ ያሕል ኢትዮጵያዉያን ወጣት ሴቶች ሥራ ፍለጋ ይሰደዳሉ። ይልማ የፊልሙን ዋና አዘጋጅ ሽቴፋን ፓነን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ