ኢትዮጵያዊትዋ ሙዚቀኛ በግዙፉ የአዉሮጳ ፊስቲቫል | የባህል መድረክ | DW | 19.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

ኢትዮጵያዊትዋ ሙዚቀኛ በግዙፉ የአዉሮጳ ፊስቲቫል

በአዉሮጳ ግዙፍ እንደሆን የሚነገርለት በጀርመን ቩልዝቡርግ ከተማ የሚካሄደዉ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ከአፍሪቃ ብሎም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተሰባሰቡ ሙዚቀኞች ሙዚቃቸዉን አሳይተዉበታል ባህል ልምድን ተቀያይረዉበታል። በጀርመኑ ቩልዝቡርግ ከተማ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ላይ የመድረኩ ዋና ተጋባዥ የነበረች ኢትዮጵያዊት ሙዚቀኛ የዝግጅታችን እንግዳ አድርገናል።

Audios and videos on the topic