ኢትዮጵያዉያን እና ኬንያዉያን አትሌቶች በፍራንክፈርት | ስፖርት | DW | 27.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ኢትዮጵያዉያን እና ኬንያዉያን አትሌቶች በፍራንክፈርት

ጀርመን ፍራንክፈርት ላይ ለ 33 ኛ ግዜ በተካሄደዉ የማራቶን ዉድድር ከወንዶች ኬንያዊው ማርክ ኪብቶ አንደኛ በመሆን አጠናቆአል።

Mark Kiptoo aus Kenia

ኬንያዊው ማርክ ኪብቶ

በወንዶች ዉድድር ኬንያዉያን ከ 1- 3ኛ ያለውን ቦታ ሲይዙ ኢትዮጵያዉያኑ አትሌቶች ተባሉ ዘዉዴ እና ደርቤ ሮቢ 4ኛ እና 5 ኛ በመዉጣት ዉድድሩን አጠናቀዋል። በሴቶች የማራቶን ዉድድር ኢትዮጵያዊትዋ አበሩ ከበደ የአንደኝነቱን ቦታ ስትቀዳጅ ሁለተኛ ኬንያዊቷ ሻሮን ቼሮፕ በሶስተኝነት ደግሞ ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት አሸቱ በክሪ አጠናቃለች። የፓሪስዋ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ አትሌቶቹን በማነጋገር በለቱ የስፖርት ጥንቅሯ አካታለች።

ሐይማኖት ጥሩነህ

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic