ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በፓሪሱ የዳይመንድ ሊግ | ኢትዮጵያ | DW | 08.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በፓሪሱ የዳይመንድ ሊግ

ዶሃ ፤ ቀታር ላይ አንድ ብሎ የጀመረው በ 14 የተለያዩ የዓለማችን ከተሞች የሚካሄደዉ የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ዘጠነኛዉ ዉድድር ባለተራ ፓሪስ ውስጥ የዓለማችን ታዋቂ ሯጮች፤

ጥሩነሽ ዲባባ እና ጃማይካዊዉ ሆሴን ቦልትን ጨምሮ ታዋቂ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል ።
በዚሁ ባሳለፍነዉ ሳምንት ቅዳሜ ምሽት በተከናወነዉ የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ዉድድር ፣የኢትዮጵያዉያቱ አትሌቶች የበላይነት በነገሠበት ሁኔታ ነበር የተጠናቀቀዉ። በቦታዉ ላይ ተገኝታ የነበረችው ፣ የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዘገባ ልካልናለች ።

ሃይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic