ኢትዮጵያዉያን ተጓዦችና የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ | ስፖርት | DW | 09.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ኢትዮጵያዉያን ተጓዦችና የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ

ቡድኑ በደቡብ አፍሪቃዉ ጨዋታ የሚካፈለዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርጋቸዉን ግጥሚያዎች ይመለከታል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪቃ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ ሲካፈል ከሰሳላ አንድ ዓመት ወዲሕ የዘንድሮዉ የመጀመሪያዉ ነዉ።

ኢትዮጵያዉያን የግል ባለሐብቶች ያደራጁት የተጓዦች ቡድን በቅርቡ ደቡብ አፍሪቃ የሚደረገዉን የአፍሪቃ እግር ኳስ ግጥሚያን ለመመልከት ከኢትዮጵያ በመኪና ወደ ደቡብ አፍሪቃ ጉዞ ጀመረ።ባለሐብቶች፥ ጋዜጠኞች እና የፊልም ባለሙያዎች የሚገኙበት አስራ-ሰባት አባላት ያሉት ቡድን፤ የቡድኑ አስተባባሪ እንዳስታወቁት፤ ስፖርት፥ ቱሪዝምና ሠላም የሚል ዓላማ ያነገበ ነዉ።ቡድኑ በደቡብ አፍሪቃዉ ጨዋታ የሚካፈለዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርጋቸዉን ግጥሚያዎች ይመለከታል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪቃ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ ሲካፈል ከሰሳላ አንድ ዓመት ወዲሕ የዘንድሮዉ የመጀመሪያዉ ነዉ።ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic