ኢትዮጵያን የተመለከተ ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት፡ | ኢትዮጵያ | DW | 15.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያን የተመለከተ ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት፡

በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።

default

የአውሮጳ ምክር ቤት፡

የአውሮጳ ምክር ቤት አባል እና የአውሮጳ የአፍሪቃ የከራይብ እና የፓሲፊክ አካባቢ ሀገሮች ህብረት ተባባሪ ፕሬዚደንት ልዊ ሚሼል የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውመን ራይትስ ዎች ተጠሪ ተሳታፊዎች ነበሩ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ