ኢትዮጵያና 2 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያደረጉላት የዕዳ ሥረዛ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 08.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያና 2 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያደረጉላት የዕዳ ሥረዛ፣

ኢትዮጵያ፤ የውጭ እርዳታና ብድር በአመዛኙ የምታገኘው ከ 2 መሠረታዊ ምንጮች ፣ ማለት መንግሥት ለመንግሥት በሚደረግ የጋርዮሽ ስምምነት ፤ እንዲሁም ከ 2 በላይ የሆኑ መንግሥትታት በጋራ ፤ በልማት እርዳታም ሆነ ብድር በመስጠት የሚተባበሩበት አሠራር መሆኑን የገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ጠቁሞአል።

default

የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ ከገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ያገኘውን ዜና ጠቅሶ ባጠናቀረው ዘገባ ላይ እንደገለጠው፤ 2 ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያን የዕዳ ጫና አንስተውላታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic