ኢትዮጵያና ዩኤስ አሜሪካ በኬኔዲ ዘመን | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 07.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

ኢትዮጵያና ዩኤስ አሜሪካ በኬኔዲ ዘመን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ የተገደሉበትን 50ኛ ዓመት ዘክራ ዉላለች። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ ህዳር 22 ፤ 1963 ዓ,ም ቀትር ላይ በደቡብ ቴክሳስ ዳላስ ከተማ፤ በጥይት የተገደሉት ፕሬዚደንት ኬኔዲ ሰለባ የሆኑት ስልጣን ላይ ከወጤ ሶስተኛ ዓመታቸ ን ሊይዙ ትንሽ ወራቶች እንደቀራቸዉ መሆኑን ዘገባዎች ያሳያሉ። ፕሬዚደንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ፤ በዚያ ወቅት ከኢትዮጵያዉ ንጉሰነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንደነበራቸዉ ተመልክቶአል። በተለይ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ከመገደላቸዉ ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አሜሪካንን መጎብኘታቸዉ ይነገራል። በለቱ ዝግጅታችን ጆን ኤፍ ኬኔዲ የተገደሉበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት፤ ኢትዮጵያ በጆን ኤፍ ኬኔዲ፤ ዘመነ ሥልጣን ከአሜሪካ ጋር የነበራትን ግንኙነት እንቃኛለን ።

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic