ኢትዮጵያና የዓለም ንግድ ድርጅት 2 | ኤኮኖሚ | DW | 07.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ኢትዮጵያና የዓለም ንግድ ድርጅት 2

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ካመለከተች ስድሥት ዓመት ገደማ ሊሆን ነው።

default

ድርድሩ በአጠቃላይ ውስብስብና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ እንደሚሆን ነው የሚታመነው። በስኮትላንድ የዳንዲይ ዩኒቨርሲቲ መምሕር ከሆኑት የዓለም ንግድ ሕግ ባለሙያ ከአቶ መላኩ ገቦዬ ጋር ያደረግነው ቃለ-ምልልስ ክፍል ሁለት!

MM/MG/NM