ኢትዮጵያና የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አስተያየት  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ኢትዮጵያና የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አስተያየት 

ኢትዮጵያ ዉስጥ ለተፈጠረዉ ፖለቲካዊ ቀዉስ መፍትሄዉ በኢትዮጵያዉያን  እጅ ነዉ ሲሉ የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶክተር ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:11 ደቂቃ

ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ አስተያየት

 
ኒኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ ይህንኑ ችግር በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንደሚነጋገሩም አስታዉቀዋል። በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶርያ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለዉ የአፍሪቃ ጋዜጠኞችና ኤዲተሮች መድረክ በተከፈተበት ወቅት ደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ ድላሚኒ ዙማን ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስና የአፍሪቃ ኅብረት ሚና ምንነት ጥያቄ አቅርቦላቸዉ ነበር። ዝርዝሩን ልኮልናል።  
 


መላኩ አየለ  
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች