ኢትዮጵያና አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያና አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር እንዲሆኑ የታጩትን አሜሪካዊ ዲፕሎማት ሹመት በቅርቡ ያፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ።

default

የአሜሪካ ው.ጉ መስሪያ ቤት

ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ለአምባሳደርነት ያጩዋቸዉ ዲፕሎማት ዶናልድ ቡስም በተለያዩ ሐገራት በአምባሳደርነት ያገለገሉ ዲፕሎማት ናቸዉ።በኢትዮጵያ የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሼን እንደሚሉት አዲሱ አምባሳደር የአሜሪካና የኢትዮጵያን የአንድነትና የልዩነት መርሆችን አጣጥመዉ የመስራት ሐላፊነት አለባቸዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተጨማሪ ዘገባ አለዉ።

ኣበበ ፈለቀ ፣ ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች